Az-Zumar 39:26

Compare 2 Amharic translations

فَأَذَاقَهُمُ اللَّهُ الْخِزْيَ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَكْبَرُ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህም በቅርቢቱ ሕይወት ውርደትን አቀመሳቸው፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት በጣም ትልቅ ነው፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ (አያስተባብሉም ነበር)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህም በቅርቢቱ ሕይወት ውርደትን አቀመሳቸው። የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት በጣም ትልቅ ነው። የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ (አያስተባብሉም ነበር።)

Africa Academy