Az-Zumar 39:37

Compare 2 Amharic translations

وَمَنْ يَهْدِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ مُضِلٍّ ۗ أَلَيْسَ اللَّهُ بِعَزِيزٍ ذِي انْتِقَامٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ የሚያቀናውም ሰው ለእርሱ ምንም አጥማሚ የለውም፡፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት አይደለምን?

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ የሚያቀናውንም ለእርሱ ምንም አጥማሚ የለዉም። አላህ አሸናፊውና የመበቀል ባለቤት አይደለምን?

Africa Academy