Az-Zumar 39:44

Compare 2 Amharic translations

قُلْ لِلَّهِ الشَّفَاعَةُ جَمِيعًا ۖ لَهُ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ ثُمَّ إِلَيْهِ تُرْجَعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ምልጃ መላውም የአላህ ብቻ ነው፡፡ የሰማያትና የምድር ሥልጣን የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም ወደእርሱ ትመለሳላችሁ» በላቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ምልጃ ሁሉም የአላህ ብቻ ነው። የሰማያትና የምድር ስልጣንም የእርሱ ብቻ ነው። ከዚያም ወደ እርሱ ትመለሳላችሁ» በላቸው።

Africa Academy