Az-Zumar 39:5

Compare 2 Amharic translations

خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ بِالْحَقِّ ۖ يُكَوِّرُ اللَّيْلَ عَلَى النَّهَارِ وَيُكَوِّرُ النَّهَارَ عَلَى اللَّيْلِ ۖ وَسَخَّرَ الشَّمْسَ وَالْقَمَرَ ۖ كُلٌّ يَجْرِي لِأَجَلٍ مُسَمًّى ۗ أَلَا هُوَ الْعَزِيزُ الْغَفَّارُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሰማያትንና ምድርን በእወነት ፈጠረ፡፡ ሌሊትን በቀን ላይ ይጠቀልላል፡፡ ቀንንም በሌሊት ላይ ይጠቀልላል፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ፡፡ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ፡፡ ንቁ! እርሱ አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ። ሌሊቱንም በቀን ላይ ይጠቀልላል። ቀኑንም በሌሊት ላይ እንዲሁ ይጠቀልላል። ጸሐይንና ጨረቃንም ገራ። ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ። (ሙስሊሞች ሆይ!) አስተውሉ! እርሱ አሸናፊዉና መሀሪው ነውና።

Africa Academy