Az-Zumar 39:59

Compare 2 Amharic translations

بَلَىٰ قَدْ جَاءَتْكَ آيَاتِي فَكَذَّبْتَ بِهَا وَاسْتَكْبَرْتَ وَكُنْتَ مِنَ الْكَافِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የለም (ተመርተሃል)፡፡ አንቀጾቼ በእርግጥ መጥተውልሃል፡፡ በእነርሱም አስተባብለሃል፡፡ ኮርተሃልም፡፡ ከከሓዲዎቹም ኾነሃል፤ (ይባላል)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የለም ተመርተሃል። አንቀፆቼ በእርግጥ መጥተውሃል። በእነርሱም አስተባብለሃል፤ ኮርተሃልም። ከከሓዲያንም ሆነሃል (ይባላል)።

Africa Academy