Ghafir 40:17

Compare 2 Amharic translations

الْيَوْمَ تُجْزَىٰ كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ ۚ لَا ظُلْمَ الْيَوْمَ ۚ إِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ዛሬ ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ትምመነዳለች፡፡ ዛሬ በደል የለም፡፡ አላህ በእርግጥ ምርመራው ፈጣን ነው» (ይባላል)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ዛሬ ነፍስ ሁሉ በሰራችው ስራ ትመነዳለች፤ ዛሬ በደል የለም። አላህ በእርግጥ ምርመራው ፈጣን ነው።» ይባላል።

Africa Academy