Ghafir 40:20

Compare 2 Amharic translations

وَاللَّهُ يَقْضِي بِالْحَقِّ ۖ وَالَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ لَا يَقْضُونَ بِشَيْءٍ ۗ إِنَّ اللَّهَ هُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህም በእውነት ይፈርዳል፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚግገዟቸው በምንም አይፈርዱም፡፡ አላህ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህም በእውነት ይፈርዳል። እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚገዟቸው በምንም አይፈርዱም። አላህ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነው።

Africa Academy