Ghafir 40:45

Compare 2 Amharic translations

فَوَقَاهُ اللَّهُ سَيِّئَاتِ مَا مَكَرُوا ۖ وَحَاقَ بِآلِ فِرْعَوْنَ سُوءُ الْعَذَابِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከመከሩዋቸውም መጥፎዎች አላህ ጠበቀው፡፡ በፈርዖን ቤተሰቦችም ላይ ክፉ ቅጣት ሰፈረባቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ካሴሯቸዉም መጥፎዎች አላህ ጠበቀው። በፈርዖን ቤተሰቦችም ላይ ክፉ ቅጣት ሰፈረባቸው።

Africa Academy