Ghafir 40:59

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ السَّاعَةَ لَآتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يُؤْمِنُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሰዓቲቱ በእርግጥ መጪ ናት፡፡ በእርሷ ጥርጥር የለም፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያምኑም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሰዓቲቱ በእርግጥ መጪ ናት። በእርሷ ጥርጥር የለም። ግን አብዛሀኞቹ ሰዎች አያምኑም።

Africa Academy