አላህ ያ ለእናንተ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት (ጨለማ) ቀንንም (ልትሠሩበት) የሚያሳይ ያደረገላችሁ ነው፡፡ አላህ በሰዎች ላይ በእርግጥ የችሮታ ባለቤት ነውና፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያመሰግኑም፡፡
Ghafir 40:61
Compare 2 Amharic translations
اللَّهُ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ اللَّيْلَ لِتَسْكُنُوا فِيهِ وَالنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ إِنَّ اللَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى النَّاسِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ
DragHold to move · × to hide
አላህ ያ ለእናንተ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት (ጨለማ)፤ ቀኑን ደግሞ (ልትሰሩበት) የሚያሳይ (ብርሃን) ያደረገላችሁ ነው። አላህ በሰዎች ላይ በእርግጥ የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነውና። ግን አብዛሀኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም።