Ghafir 40:65

Compare 2 Amharic translations

هُوَ الْحَيُّ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ فَادْعُوهُ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ ۗ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱ ብቻ (ሁል ጊዜ) ሕያው ነው፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ ሃይማኖትንም ለእርሱ ያጠራችሁ ስትኾኑ «ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይኹን» የምትሉ ኾናችሁ ተገዙት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱ ብቻ ሁል ጊዜ ህያው ነው። ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም። ሃይማኖትንም ለርሱ ያጠራችሁ ስትሆኑ «ምስጋና ሁሉ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ይገባው» የምትሉ ሆናችሁ ተገዙት።

Africa Academy