Ghafir 40:70

Compare 2 Amharic translations

الَّذِينَ كَذَّبُوا بِالْكِتَابِ وَبِمَا أَرْسَلْنَا بِهِ رُسُلَنَا ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደእነዚያ በመጽሐፉ በዚያም መልክተኞቻችንን በእርሱ በላክንበት ወዳስተባበሉት (አታይምን?) ወደፊትም ያውቃሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ እነዚያ በመጽሐፉ በዚያም መልዕክተኞቻችንን በእርሱ በላክንበት ወዳስተባበሉት አታይምን? ወደፊትም ያውቃሉ።

Africa Academy