Az-Zukhruf 43:25

Compare 2 Amharic translations

فَانْتَقَمْنَا مِنْهُمْ ۖ فَانْظُرْ كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከእነርሱም ተበቀልን፡፡ ያስተባባዮቹም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእነርሱም ተበቀልን። (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ያስተባባዮች መጨረሻ እንዴት እንደነበር ተመልከት።

Africa Academy