Az-Zukhruf 43:65

Compare 2 Amharic translations

فَاخْتَلَفَ الْأَحْزَابُ مِنْ بَيْنِهِمْ ۖ فَوَيْلٌ لِلَّذِينَ ظَلَمُوا مِنْ عَذَابِ يَوْمٍ أَلِيمٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከመካከላቸውም አሕዛቦቹ ተለያዩ፡፡ ለእነዚያም ለበደሉት ከአሳማሚ ቀን ቅጣት ወዮላቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከመካከላቸዉም አህዛቦቹ ተለያዩ። ለእነዚያም ለበደሉት ህዝቦች ከአሳማሚ ቀን ቅጣት ወዮላቸው።

Africa Academy