Az-Zukhruf 43:89

Compare 2 Amharic translations

فَاصْفَحْ عَنْهُمْ وَقُلْ سَلَامٌ ۚ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነርሱንም ተዋቸው፡፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም፡፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እነርሱን ተዋቸው። «ነገሬ ሰላም ነው» በልም። ወደፊትም የሚመጣባቸውን ሲደርስ ያውቃሉ።

Africa Academy