Ad-Dukhan 44:38

Compare 2 Amharic translations

وَمَا خَلَقْنَا السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا لَاعِبِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሰማያትንና ምድርንም በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሰማያትና ምድርን በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ሆነን አልፈጠርንም።

Africa Academy