Ad-Dukhan 44:56

Compare 2 Amharic translations

لَا يَذُوقُونَ فِيهَا الْمَوْتَ إِلَّا الْمَوْتَةَ الْأُولَىٰ ۖ وَوَقَاهُمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የፊተኛይቱን ሞት እንጅ (ዳግመኛ) በእርሷ ውስጥ ሞትን አይቀምሱም፡፡ የገሀነምንም ቅጣት (አላህ) ጠበቃቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የፊተኛይቱን ሞት እንጂ ዳግመኛ በእርሷ ውስጥ ሞትን አይቀምሱም። የገሀነምንም ቅጣት አላህ ጠብቋቸዋል።

Africa Academy