Ad-Dukhan 44:8

Compare 2 Amharic translations

لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም። ህያው ያደርጋል። ይገድላልም። ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው።

Africa Academy