Al-Jathiyah 45:15

Compare 2 Amharic translations

مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۖ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

መልካምን የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ ያከፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው፡፡ ከዚያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ።

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

መልካምን የሰራ ሁሉ ጥቅሙ ለነፍሱ ነው። ክፉንም ተግባር የሰራ ሁሉ ክፋቱ በእርሱው ላይ ነው። ከዚያም ሁላችሁም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ።

Africa Academy