Al-Jathiyah 45:37

Compare 2 Amharic translations

وَلَهُ الْكِبْرِيَاءُ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊው ጥበበኛው ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ኩራትም በሰማያትም ሆነ በምድር ለእርሱ ብቻ ነው። እርሱ ሁሉን አሸናፊና ጥበበኛ ነውና።

Africa Academy