Al-Ma'idah 5:24

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا يَا مُوسَىٰ إِنَّا لَنْ نَدْخُلَهَا أَبَدًا مَا دَامُوا فِيهَا ۖ فَاذْهَبْ أَنْتَ وَرَبُّكَ فَقَاتِلَا إِنَّا هَاهُنَا قَاعِدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ሙሳ ሆይ! በውስጧ እስካሉ ድረስ እኛ ፈጽሞ ምን ጊዜም አንገባትም፡፡ ስለዚህ ኺድ አንተና ጌታህ ተጋደሉም እኛ እዚህ ተቀማጮች ነን» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ሙሳ ሆይ! እነርሱ በውስጧ እስካሉ ድረስ ፈጽሞ ምንጊዜም አንገባም። ስለዚህ አንተና ጌታህ ሂዱና ተዋጉ። እኛ እዚህ ተቀማጮች ነን።» አሉ።

Africa Academy