Al-Ma'idah 5:29

Compare 2 Amharic translations

إِنِّي أُرِيدُ أَنْ تَبُوءَ بِإِثْمِي وَإِثْمِكَ فَتَكُونَ مِنْ أَصْحَابِ النَّارِ ۚ وَذَٰلِكَ جَزَاءُ الظَّالِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እኔ በኃጢአቴና በኃጢአትህ ልትመለስና ከእሳት ጓዶች ልትኾን እሻለሁ፤ ይኽም የበደለኞች ቅጣት ነው» (አለ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እኔ በኃጢአቴና በኃጢአትህ (ወደ ጌታህ) ልትመለስና ከእሳት ጓዶች አንዱ ልትሆን እሻለሁ። ይህም የበደለኞች ቅጣት ነው።» አለ።

Africa Academy