Al-Ma'idah 5:55

Compare 2 Amharic translations

إِنَّمَا وَلِيُّكُمُ اللَّهُ وَرَسُولُهُ وَالَّذِينَ آمَنُوا الَّذِينَ يُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَيُؤْتُونَ الزَّكَاةَ وَهُمْ رَاكِعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ረዳታችሁ አላህና መልክተኛው እነዚያም ያመኑት ብቻ ናቸው፡፡ (እነርሱ) እነዚያ ሶላትን በደንቡ የሚሰግዱ እነርሱም ያጎነበሱ ኾነው ምጽዋትን የሚሰጡ ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(አማኞች ሆይ!) ረዳታችሁ አላህና መልዕክተኛው እንደዚሁም እነዚያ በአላህ ያመኑት ናቸው። እነርሱ ማለት እነዚያ ሶላትን በደንቡ የሚሰግዱ ምጽዋትንም የሚሰጡ፤ እነርሱም (ለአላህ) ተዋራጆች የሆኑ ናቸው።

Africa Academy