Al-Ma'idah 5:71

Compare 2 Amharic translations

وَحَسِبُوا أَلَّا تَكُونَ فِتْنَةٌ فَعَمُوا وَصَمُّوا ثُمَّ تَابَ اللَّهُ عَلَيْهِمْ ثُمَّ عَمُوا وَصَمُّوا كَثِيرٌ مِنْهُمْ ۚ وَاللَّهُ بَصِيرٌ بِمَا يَعْمَلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ፈተናም አለመኖርዋን ጠረጠሩ፡፡ ታወሩም፣ ደነቆሩም፣ ከዚያም አላህ ከነርሱ ላይ ጸጸትን ተቀበለ፡፡ ከዚያም ከእነሱ ብዙዎቹ ታወሩ፣ ደነቆሩም፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእነርሱ ላይ ፈተና አለመኖሩዋን ጠረጠሩምና ታወሩ ደነቆሩም። ከዚያም አላህ ከእነርሱ ላይ ጸጸትን ተቀበለ። ከዚያም ከእነርሱ ብዙዎቹ እንደገና ታወሩ ደነቆሩ። አላህ የሚሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው።

Africa Academy