Al-Ma'idah 5:9

Compare 2 Amharic translations

وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ ۙ لَهُمْ مَغْفِرَةٌ وَأَجْرٌ عَظِيمٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያንም ያመኑትንና በጎ ሥራዎችን የሠሩትን አላህ (ገነትን) ተስፋ አደረገላቸው፡፡ ለእነርሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ በአላህ ያመኑና በጎ ስራዎችን የሰሩ ሁሉ አላህ (ገነትን) ቃል ገባላቸው። ለእነርሱ ምህረትና ታላቅ ምንዳ አለላቸው።

Africa Academy