Al-Ma'idah 5:99

Compare 2 Amharic translations

مَا عَلَى الرَّسُولِ إِلَّا الْبَلَاغُ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مَا تُبْدُونَ وَمَا تَكْتُمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በመልክተኛው ላይ ማድረስ እንጅ ሌላ የለበትም፡፡ አላህም የምትገልጹትን ነገር የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በመልዕክተኛው ላይ መልዕክቱን ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም። አላህ የምትገልጹትንም ሆነ የምትደብቁትን ሁሉ ያውቃል።

Africa Academy