At-Tur 52:18

Compare 2 Amharic translations

فَاكِهِينَ بِمَا آتَاهُمْ رَبُّهُمْ وَوَقَاهُمْ رَبُّهُمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ጌታቸው በሰጣቸው ጸጋ ተደሳቾች ኾነው (በገነት ውስጥ ናቸው)፡፡ የገሀነምንም ስቃይ ጌታቸው ጠበቃቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ጌታቸው በሰጣቸው ጸጋ ተደሳቾች ሆነው በገነት ውስጥ ናቸው። የገሀነምንም ስቃይ ጌታቸው ጠበቃቸው።

Africa Academy