At-Tur 52:48

Compare 2 Amharic translations

وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا ۖ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ حِينَ تَقُومُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ለጌታህ ፍርድም ታገስ። አንተ በዓይኖቻችን (እይታና ጥበቃ ስር) ነህና። ጌታህንም በምትቆም ጊዜ ከማመስገን ጋር አጥራው።

Africa Academy