Al-Waqi'ah 56:45

Compare 2 Amharic translations

إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَٰلِكَ مُتْرَفِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነርሱ ከዚህ በፊት (የነብያትን አስተምህሮት ወደ ጎን የተው) የዱንያ ቅምጥሎች ነበሩና።

Africa Academy