ቢወጥጡ አብረዋቸው አይወጡም፤ ቢገደሉም አይረዱዋቸውም፡፡ ቢረዷቸውም (ለሽሽት) ጀርባቸውን ያዞራሉ፡፡ ከዚያም እርዳታን አያገኙም፡፡
Al-Hashr 59:12
Compare 2 Amharic translations
لَئِنْ أُخْرِجُوا لَا يَخْرُجُونَ مَعَهُمْ وَلَئِنْ قُوتِلُوا لَا يَنْصُرُونَهُمْ وَلَئِنْ نَصَرُوهُمْ لَيُوَلُّنَّ الْأَدْبَارَ ثُمَّ لَا يُنْصَرُونَ
DragHold to move · × to hide
ቢባረሩም አብረዋቸው አይባረሩም። ጦርነት ቢከፈትባቸዉም አይረዱዋቸዉም። ቢረዷቸዉም ለሽሽት ጀርባዎችን ያዞራሉ። ከዚያም እርዳታን አያገኙም።