Al-Hashr 59:17

Compare 2 Amharic translations

فَكَانَ عَاقِبَتَهُمَا أَنَّهُمَا فِي النَّارِ خَالِدَيْنِ فِيهَا ۚ وَذَٰلِكَ جَزَاءُ الظَّالِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

መጨረሻቸውም እነርሱ በውስጡ ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእሳት ውስጥ መኾን ነው፡፡ ይህም የበዳዮች ዋጋ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የሁለቱም መጨረሻቸው እነርሱ በውስጡ ዘወታሪዎች ሲሆኑ በእሳት ውስጥ መሆን ነው። ይህም ቅጣት የበዳዮች ሁሉ ዋጋ ነው።

Africa Academy