Al-Hashr 59:22

Compare 2 Amharic translations

هُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ عَالِمُ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ ۖ هُوَ الرَّحْمَٰنُ الرَّحِيمُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱ አላህ ነው፤ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ፣ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የኾነ ነው፡፡ እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱ ያ አላህ ነው። ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ፤ ሩቁንና ቅርቡን አዋቂ የሆነ ነው። እርሱ እጅግ በጣም ሩህሩህ፤ በጣም አዛኝ ነው።

Africa Academy