ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር (በእውነት የምመለክ) አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡
Al-An'am 6:102
Compare 2 Amharic translations
ذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ خَالِقُ كُلِّ شَيْءٍ فَاعْبُدُوهُ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ وَكِيلٌ
DragHold to move · × to hide
ይህ ጌታችሁ አላህ ነው። ከእርሱ በስተቀር አምላክ የለም። ሁሉን ነገር ፈጣሪ ነው። ስለዚህ እርሱን ብቻ ተገዙት። እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነውና።