«ከጌታችሁ ዘንድ ብርሃኖች በእርግጥ መጡላችሁ፡፡ የተመለከተም ሰው (ጥቅሙ) ለነፍሱ ብቻ ነው፡፡ የታወረም ሰው (ጉዳቱ) በራሱ ላይ ብቻ ነው፡፡ እኔም በእናንተ ላይ ጠባቂ አይደለሁም» (በላቸው)፡፡
Al-An'am 6:104
Compare 2 Amharic translations
قَدْ جَاءَكُمْ بَصَائِرُ مِنْ رَبِّكُمْ ۖ فَمَنْ أَبْصَرَ فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ عَمِيَ فَعَلَيْهَا ۚ وَمَا أَنَا عَلَيْكُمْ بِحَفِيظٍ
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «(ሰዎች ሆይ!) ከጌታችሁ ዘንድ ብርሃኖች በእርግጥ መጡላችሁ። እውነቱን የተመለከተ ሰው ጥቅሙ ለነፍሱ ብቻ ነው። የታወረም ሰው ጉዳቱ በራሱ ላይ ብቻ ነው። እኔ በእናንተ ላይ ጠባቂ አይደለሁም።» በላቸው።