የጌታህም ቃላት እውነተኛና ትክክለኛ ስትኾን ተፈጸመች፡፡ ለቃላቱ ለዋጭ የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡
Al-An'am 6:115
Compare 2 Amharic translations
وَتَمَّتْ كَلِمَتُ رَبِّكَ صِدْقًا وَعَدْلًا ۚ لَا مُبَدِّلَ لِكَلِمَاتِهِ ۚ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የጌታህ ቃል እውነተኛና ትክክለኛ ስትሆን ተፈጸመች። ለቃላቱ ምንጊዜም ለዋጭ የለም። እርሱ ሰሚውና አዋቂው ነው።