Al-An'am 6:134

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ مَا تُوعَدُونَ لَآتٍ ۖ وَمَا أَنْتُمْ بِمُعْجِزِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የምትቀጠሩት ሁሉ በእርግጥ መጪ ነው፡፡ እናንተም አምላጮች አይደላችሁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ!) የምትቀጠሩት ሁሉ በእርግጥ መጪ ነው። እናንተም የምታቅቱ አይደላችሁም።

Africa Academy