Al-An'am 6:142

Compare 2 Amharic translations

وَمِنَ الْأَنْعَامِ حَمُولَةً وَفَرْشًا ۚ كُلُوا مِمَّا رَزَقَكُمُ اللَّهُ وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُبِينٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከለማዳ እንስሳዎችም የሚጫኑትንና የማይጫኑትን (ፈጠረ)፡፡ አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ ብሉ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከለማዳ እንሰሳዎችም የሚጫኑትንም የማይጫኑትንም ፈጠረ። (ሰዎች ሆይ!) አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ ብሉ። የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከተሉ። እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና።

Africa Academy