Al-An'am 6:155

Compare 2 Amharic translations

وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህ ያወረድነው የሆነ የተባረከ መጽሐፍ ነው። እናም ተከተሉት፤ ይታዘንላችሁም ዘንድ ከክህደት ተጠንቀቁ።

Africa Academy