«ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡
Al-An'am 6:163
Compare 2 Amharic translations
لَا شَرِيكَ لَهُ ۖ وَبِذَٰلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «ለእርሱ (ለአላህ) አጋር የለዉም። በዚህ (አላህን ከተጋሪ በማጥራት) ታዘዝኩ። እኔ የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ።» በል።