Al-An'am 6:20

Compare 2 Amharic translations

الَّذِينَ آتَيْنَاهُمُ الْكِتَابَ يَعْرِفُونَهُ كَمَا يَعْرِفُونَ أَبْنَاءَهُمُ ۘ الَّذِينَ خَسِرُوا أَنْفُسَهُمْ فَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ መጽሐፍን የሰጠናቸው ልጆቻቸውን እንደሚያውቁ (ሙሐመድን) ያውቁታል፡፡ እነዚያ (ከእነርሱ ውስጥ) ነፍሶቻቸውን ያከሰሩት እነርሱ አያምኑም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ መጽሐፍን የሰጠናቸው (አይሁድና ክርስቲያኖች) ልክ ልጆቻቸውን እንደሚያውቁ ሁሉ እርሱን (ሙሐመድን) በትክክል ያውቁታል። እነዚያ ነፍሶቻቸውን ያከሰሩት እነርሱ ፈጽሞ አያምኑም።

Africa Academy