Al-An'am 6:29

Compare 2 Amharic translations

وَقَالُوا إِنْ هِيَ إِلَّا حَيَاتُنَا الدُّنْيَا وَمَا نَحْنُ بِمَبْعُوثِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሷም (ሕይወት) «የቅርቢቱ ሕይወታችን እንጅ ሌላ አይደለችም እኛም ተቀስቀቃሾች አይደለንም» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ሕይወት ማለት ቅርቢቱ ሕይወታችን እንጂ ሌላ አይደለችም። እኛም ፈጽሞ ተቀስቃሾች አይደለንም።» አሉ።

Africa Academy