Al-An'am 6:5

Compare 2 Amharic translations

فَقَدْ كَذَّبُوا بِالْحَقِّ لَمَّا جَاءَهُمْ ۖ فَسَوْفَ يَأْتِيهِمْ أَنْبَاءُ مَا كَانُوا بِهِ يَسْتَهْزِئُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእውነቱም (ቁርኣን) በመጣላቸው ጊዜ በእርግጥ አስተባበሉ፡፡ በእርሱም ይሳለቁበት የነበሩት ነገር ዜናዎች (ቅጣት) በእርግጥ ይመጣባቸዋል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ቁርኣን በመጣላቸው ጊዜም በእርግጥ አስተባበሉ። ወደፊትም የዚያ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ነገር ዜናዎች (ቅጣቱ) ይመጡባቸዋል።

Africa Academy