Al-An'am 6:62

Compare 2 Amharic translations

ثُمَّ رُدُّوا إِلَى اللَّهِ مَوْلَاهُمُ الْحَقِّ ۚ أَلَا لَهُ الْحُكْمُ وَهُوَ أَسْرَعُ الْحَاسِبِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከዚያም እውነተኛ ወደ ኾነው ጌታቸው ወደ አላህ ይመለሳሉ፡፡ ንቁ! ፍርዱ ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ከተቆጣጣሪዎች ሁሉ ይበልጥ ፈጣን ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከዚያም እውነተኛ ወደ ሆነው ጌታቸው ወደ አላህ ይመለሳሉ። (ሰዎች ሆይ!) አስተዉሉ! አዋጅ ፍርዱ ለእርሱ ብቻ ነው። እርሱም ከተሳሳቢዎች (ምርመራ ከሚያደርጉት) ሁሉ ይበልጥ ፈጣን ነው።

Africa Academy