Al-An'am 6:73

Compare 2 Amharic translations

وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ بِالْحَقِّ ۖ وَيَوْمَ يَقُولُ كُنْ فَيَكُونُ ۚ قَوْلُهُ الْحَقُّ ۚ وَلَهُ الْمُلْكُ يَوْمَ يُنْفَخُ فِي الصُّورِ ۚ عَالِمُ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱም ያ ሰማያትንና ምድርን በእውነት የፈጠረ ነው፡፡ «ኹን» የሚልበትንና ወዲያውም የሚኾንበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ቃሉ እውነት ነው፡፡ በቀንዱም በሚነፋ ቀን ንግሥናው የርሱ ብቻ ነው፡፡ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ጥበበኛው ውስጥ ዐዋቂው ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱም ያ ሰማያትንና ምድርን በትክክል የፈጠረ ነው። (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «ሁን» የሚልበትንና ወዲያዉም የሚሆንበትን ቀን አስታውስ። ቃሉም እውነት ነው። በቀንዱ በሚነፋበት ቀንም ንግስናው የእርሱ ብቻ ነው። ሩቁንና ቅርቡን አዋቂ ነው። እርሱም ጥበበኛውና ውስጠ አዋቂው ነው።

Africa Academy