ይህችም ማስረጃችን ናት፡፡ ለኢብራሂም በሕዝቦቹ ላይ (አስረጅ እንድትኾን) ሰጠናት፡፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን፡፡ ጌታህ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና፡፡
Al-An'am 6:83
Compare 2 Amharic translations
وَتِلْكَ حُجَّتُنَا آتَيْنَاهَا إِبْرَاهِيمَ عَلَىٰ قَوْمِهِ ۚ نَرْفَعُ دَرَجَاتٍ مَنْ نَشَاءُ ۗ إِنَّ رَبَّكَ حَكِيمٌ عَلِيمٌ
DragHold to move · × to hide
እነዚህ ማስረጃዎቻችን ናቸው። ለኢብራሂም በህዝቦቹ ላይ አስረጅ እንዲሆኑ ሰጠነው። የምንፈልገውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን። (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ጌታህ ጥበበኛና አዋቂ ነውና።