Al-An'am 6:88

Compare 2 Amharic translations

ذَٰلِكَ هُدَى اللَّهِ يَهْدِي بِهِ مَنْ يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ ۚ وَلَوْ أَشْرَكُوا لَحَبِطَ عَنْهُمْ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህ የአላህ መምሪያ ነው፡፡ በእርሱ ከባሮቹ የሚሻውን ሰው ይመራል፡፡ ባጋሩም ኖሮ ይሠሩት የነበሩት ከነሱ በታበሰ ነበር፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህ የአላህ መመሪያ ነው። በእርሱ ከባሮቹ የሚሻውን ወደ ቀናው መንገድ ይመራበታል። በአላህ ባጋሩም ኖሮ ይሰሩት የነበሩት መልካም ተግባር ሁሉ ከእነርሱ በታበሰባቸው ነበር።

Africa Academy