አላህ ቅንጣትንና የፍሬን አጥንት ፈልቃቂ ነው፡፡ ሕያውን ከሙት ያወጣል፤ ሙትንም ከሕያው አውጪ ነው፡፡ እርሱ አላህ ነው፤ ታዲያ (ከእምነት) እንዴት ትመለሳላችሁ (ትርቃላችሁ)
Al-An'am 6:95
Compare 2 Amharic translations
إِنَّ اللَّهَ فَالِقُ الْحَبِّ وَالنَّوَىٰ ۖ يُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ وَمُخْرِجُ الْمَيِّتِ مِنَ الْحَيِّ ۚ ذَٰلِكُمُ اللَّهُ ۖ فَأَنَّىٰ تُؤْفَكُونَ
DragHold to move · × to hide
አላህ የፍሬና የዛፍ ቅንጣትን ፈልቃቂ ነው። ከሙት ነገር ሕያውን ያወጣል። ከሕያዉም ነገር ሙትን አውጭ ነው። ይህ አላህ ጌታችሁ ነው። ታዲያ እንዴት ከእውነት ትሸሻላችሁ (ትርቃላችሁ)?