Al-Qalam 68:33

Compare 2 Amharic translations

كَذَٰلِكَ الْعَذَابُ ۖ وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَكْبَرُ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ቅጣቱ እንደዚሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት ታላቅ ነው፡፡ የሚያውቁት በኾኑ ኖሮ (በተጠነቀቁ ነበር)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(የአላህ) ቅጣቱ ልክ እንደዚሁ ነው። የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት ከዚህ የበለጠ ከባድ ነው። የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ (ከዚህ ቅጣት በተጠነቀቁ ነበር)።

Africa Academy