Al-Qalam 68:43

Compare 2 Amharic translations

خَاشِعَةً أَبْصَارُهُمْ تَرْهَقُهُمْ ذِلَّةٌ ۖ وَقَدْ كَانُوا يُدْعَوْنَ إِلَى السُّجُودِ وَهُمْ سَالِمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ዓይኖቻቸው የፈሩ ውርደት የምትሸፍናቸው ሲኾኑ፤ (ወደ ስግደት የሚጠሩበትን)፤ እነርሱም (በምድረ ዓለም) ደህና ኾነው ሳሉ ወደ ስግደት በእርግጥ ይጠሩ ነበሩ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ዓይኖቻቸው የፈሩ፤ ውርደት የምትሸፍናቸው ሲሆኑ (ወደ ስግደት የሚጠሩበትን)። እነርሱ (በምድረ ዓለም) ደህና ሆነው ሳሉ ወደ ስግደት በእርግጥ ይጠሩ ነበሩ።

Africa Academy