Al-Haqqah 69:17

Compare 2 Amharic translations

وَالْمَلَكُ عَلَىٰ أَرْجَائِهَا ۚ وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذٍ ثَمَانِيَةٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

መላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ፡፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

መላዕክትም በየጫፎቿ ላይ ይሆናሉ። የጌታህንም ዓርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላዕክት ከበላያቸው ይሸከማሉ።

Africa Academy